
EP#24 ዶሮህን ማነቅ ማቆም አለብህ
rickycuaca
59 min•349 plays
Comedy & Entertainment
Description
በዚህ ክፍል ላይ በአዲስ አመት ዓመት እቅድ ስለማውጣት ተወያይተናል። በጄምስ ክሊር በተጻፈው አቶሚክ ሃቢት(Atomic Habits) የሚለውን መጽሃፍህን በ ማንሳት ግቦቻችንን ለማሳካት የተሻለው መንገድ ምንድነው የሚለውንም ተወያይተናል። ከዚህ በተጨማሪ የወሲብ ፊልሞች በወጣቶች ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ አንስተን እንዴት አይምሮአችንን ሞራል እንደሚያሳጣ እና ከ ግባችን ወደኋላ እንደሚያቀረን አንስተናል። --- Send in a voice message: https://anchor.fm/gugut/message
Uploader
Episodes
1
EP#24 ዶሮህን ማነቅ ማቆም አለብህ
rickycuaca