
EP#49 ሰዋሰው ዲዛይን | ከ አብለኔ ዳዊት ጋር የተደረገ ቆይታ
rickycuaca
71 min•174 pemutaran
Comedy & Entertainment
Deskripsi
<p>On this episode, we brought in a young businessman, Ablenae Dawit, who is the General Manager of Sewasew Design, and he presented a story of how he and his mother transformed the company from ETB150k in debt to a viable business, as Ablenae tells it. Sewasew design is a family business, and he used social media to reach out to new customers. </p> <p>በዚህ ዝግጅት ላይ የሰዋስው ዲዛይን ዋና ስራ አስኪያጅ የሆነውን ወጣት ነጋዴ አብለኔ ዳዊትን ይዘንላችሁ መጥተናል። ከእናቱ ጋር በመሆን ድርጅቱን ከ150ሺህ ብር ዕዳ ወደ አዋጭ ንግድ እንዴት እንዳሸጋገሩ አብሌኔ አጫውቶናል። አብለኔ እንዳለው ከሆነ የሰዋሰው ዲዛይን የቤተሰብ ንግድ ሲሆን አዳዲስ ደንበኞችን ለማግኘት በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቅሟል።</p> --- Send in a voice message: https://anchor.fm/gugut/message
Pengunggah
Episode
1
EP#49 ሰዋሰው ዲዛይን | ከ አብለኔ ዳዊት ጋር የተደረገ ቆይታ
rickycuaca